በሰባ ደረጃከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይሲመሽ እንገናኝመጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉበሰባ ደረጃዉአዝማች፡ በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌበመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌበፍቅር ማነቂያዉ ዶሮ እንዳይል በከንቱ እረ አንቺን ወዶ ..(ዶሮ ማነቂያ፣ ዕሪ በከንቱ)ክራሩን ስትሰሚ ብቅ በይ ቆሞያለሁ ከበርሽ ማዶሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታማታ ማታማታ ማታአምጣት ከጎኔ ትቀመጥእንጀራ አይቀርብም ካለወጥ አቅፎ ገላዋን አልጠግብ ያለዉማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ?ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ እሏን ወዶ ሌት የማይተኛዉይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉዘበናይ ዘበናይ....ሲመሽ ወደ ማታ ሁሉ ዘግቶ በሩንታም ታራም ሳረገዉ ብቅ በይ ክራሩንታም-ታራራም-ታራራም.....ፀጉራን ተተኩሳዉ እንደ አርምዴ ሜሪዘበናይ ናት ፍቅሯን በክራር ነጋሪ.ታም-ታራራም-ታራራም.....ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጵፍቅርሽ አስጨንቆ መላወስ አቃተኝተደናበርኩልሽ ጥይት እንደሳተኝሳተና ነበርኩኝ ተካሽ በመዉ ዛሬለዘበናይ ብቻ እጄን ሰጠሁ ዛሬአዝማችበሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌበመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌእንደ አውራ ዶሮ ክንፍ ኮቴን እየሳብኩት መሬት ለመሬትበዞርኩት ገላሽን ሳትወጣብኝ ፀሀይ ሳይነጋብኝ ሌትሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታማታ ማታማታ ማታሞልቶ በአራዳ የአርመን ዳቦሳሳ አካላቴ ሰዉ ተርቦአቅፎ ገላዉን አልጠገብ ያለዉማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ?ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ እሳን ወዶ ሌት የማይተኛዉይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉዘበናይ ዘበናይ....አይወጣም ደረጃ ቢፈጥን ሴሼንቶእንደኔ ካሌደ በፍቅር ተገፍቶታም-ታራራም-ታራራም.....መድፈሪያሽ ወርቅ ነዉ ብርም አይገዛሽልብ የሌለዉ ሀብል ግድም አይሰጥሽታም-ታራራም-ታራራም.....ከአንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደማርትሬዛወደወዲያ እንዳልል አደብ እንድገዛተከለከለ አሉ የንጉስ አዳራሽየክት ያለበሰ አይገባም በጭራሽመጣሁ ከኮሪያ ይዤልሽ ሰዓትበፓሪ ሞድሽ ላይ አምርሽ ታዪበትዘበናይ ዘበናይ....ግጥምና ዜማ፡ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ፣ ኪቦርድ እና ቤዝ ጊታር፡ ዳግማዊ ዓሊናሙና ዝግጅት፡ አብርሃም ዘዉዴክራር፡ ታመነ መኮንንድምጵ ቀረጳ፡ ክብረት ዘ/ኪዮስፕሮዲዩስድ፡ በቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ
በሰባ ደረጃ
ReplyDeleteከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ
ሲመሽ እንገናኝ
መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ
በሰባ ደረጃዉ
አዝማች፡
በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ
በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ
በፍቅር ማነቂያዉ ዶሮ እንዳይል በከንቱ እረ አንቺን ወዶ ..(ዶሮ ማነቂያ፣ ዕሪ በከንቱ)
ክራሩን ስትሰሚ ብቅ በይ ቆሞያለሁ ከበርሽ ማዶ
ሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ
አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ
ሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታ
ብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታ
ማታ ማታ
ማታ ማታ
አምጣት ከጎኔ ትቀመጥ
እንጀራ አይቀርብም ካለወጥ
አቅፎ ገላዋን አልጠግብ ያለዉ
ማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ?
ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ
እሏን ወዶ ሌት የማይተኛዉ
ይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉ
ከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉ
ዘበናይ ዘበናይ....
ሲመሽ ወደ ማታ ሁሉ ዘግቶ በሩን
ታም ታራም ሳረገዉ ብቅ በይ ክራሩን
ታም-ታራራም-ታራራም.....
ፀጉራን ተተኩሳዉ እንደ አርምዴ ሜሪ
ዘበናይ ናት ፍቅሯን በክራር ነጋሪ.
ታም-ታራራም-ታራራም.....
ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ
ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጵ
ፍቅርሽ አስጨንቆ መላወስ አቃተኝ
ተደናበርኩልሽ ጥይት እንደሳተኝ
ሳተና ነበርኩኝ ተካሽ በመዉ ዛሬ
ለዘበናይ ብቻ እጄን ሰጠሁ ዛሬ
አዝማች
በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ
በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ
እንደ አውራ ዶሮ ክንፍ ኮቴን እየሳብኩት መሬት ለመሬት
በዞርኩት ገላሽን ሳትወጣብኝ ፀሀይ ሳይነጋብኝ ሌት
ሲመሽ ወደማታ ማታ ማታ
አቤት ያንቺ ፍቅር ሲበረታ
ሲመሽ ወደ ማታ ማታ ማታ
ብቅ በይ ሲገረፍ ክራር ሲመታ
ማታ ማታ
ማታ ማታ
ሞልቶ በአራዳ የአርመን ዳቦ
ሳሳ አካላቴ ሰዉ ተርቦ
አቅፎ ገላዉን አልጠገብ ያለዉ
ማነዉ ብላችሁ ማነዉ ማነዉ?
ልቤ ልቤነዉ ልቤ እራብተኛዉ
እሳን ወዶ ሌት የማይተኛዉ
ይዉጣ ይዉጣ እግሬ ይዛል በእርምጃዉ
ከሏ አይብስም ሰባ ደረጃዉ
ዘበናይ ዘበናይ....
አይወጣም ደረጃ ቢፈጥን ሴሼንቶ
እንደኔ ካሌደ በፍቅር ተገፍቶ
ታም-ታራራም-ታራራም.....
መድፈሪያሽ ወርቅ ነዉ ብርም አይገዛሽ
ልብ የሌለዉ ሀብል ግድም አይሰጥሽ
ታም-ታራራም-ታራራም.....
ከአንገትሽ ላይ አርጊኝ እንደማርትሬዛ
ወደወዲያ እንዳልል አደብ እንድገዛ
ተከለከለ አሉ የንጉስ አዳራሽ
የክት ያለበሰ አይገባም በጭራሽ
መጣሁ ከኮሪያ ይዤልሽ ሰዓት
በፓሪ ሞድሽ ላይ አምርሽ ታዪበት
ዘበናይ ዘበናይ....
ግጥምና ዜማ፡ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ፣ ኪቦርድ እና ቤዝ ጊታር፡ ዳግማዊ ዓሊ
ናሙና ዝግጅት፡ አብርሃም ዘዉዴ
ክራር፡ ታመነ መኮንን
ድምጵ ቀረጳ፡ ክብረት ዘ/ኪዮስ
ፕሮዲዩስድ፡ በቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ